سبيل الله
@yeallahmengedLaunch the bot → Get the channel link
Scan to open
Description
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ ፤ "እኔ ከሙስሊሞች ነኝ" ካለም ሠው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማነው? ♡القرأن ٤١:٣٣♡
Too Many Chats. Too little time?
Nicegram upgrades Telegram with multi-account control, AI Chat, instant summaries, and auto translation + writing help.
Upgrade your TelegramAlternative Telegram Channels
የኢትዮጵያዊነት እሴቶች, ወግና ልማዶች ላይ መወያያ መድረካችን ነዉ
፩ የኢትዮጵያዊነት ቡድኑ ራዕይ፣ እሴት ፣ ተልዕኮና ዓላማ የኢትዮጵያዊነት ራዕይ ኢትዮጵያውያን የተሰጠንን ፀጋ አውቀንናና ተጠቅመን፣ በእኩልነትና በፍትሀዊነት አብሮነታችንን አፅንተን፣ በበጎ እሴቶቻችን እኛነታችንን የምንገልፅባት፣ እንዲሁም ፍቅር፣ ተስፋና እምነት በአብሮነት የተገነባባትን ታላቋን ኢትዮጵያን ማየት ይህንንም እውን ለማድረግ በዚህ ቡድናችን በጥልቀት እንወያያለን። እንተገብረዋለንም
Biniyam Desalegn
group347 members
የማህበረ ሀብተ ማሪያም ልጆች ዲላ
የጉሩፑ አላማ ትምህርተ ወንጌልን ማስፋት ጥያቄወችን መመለስ ወጣቶችን በመንፈሳዊ ህይወታቸው እንዲበረቱ እንዲያውቁ ማረግ ስለዚህ የተሻለ ክርስቲያን ለመሆን እኛም ሌሎችም እንዲማሩ Add እያረጋቹ ብዙወችን እናድን
ቅዱሳት መጽሐፍት ምን ይላሉ?
ይሄ ግሩኘ የተመሰረተበት ዋናው ምክንያት ቅዱሳትን መጽሀፍትን ጌታ በረዳን መጠን በተሻለ ሁኔታ ለማወቅ እና ለመረዳት እንድንችል ከቅዱሳት መጽሀፍት ጥያቄዎች ለመመለስ እና እንዲሁም በመጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ ያሉ ጠንካራ ምንባባት በመጽሀፍ ቅዱሳችን አውድ መሰረት ለመዳሰስ ነው።
Hawassa Tabor
Gib wust mn addis neger ale eski enawura Eske 50 member add yaderege endetelemedewu admin yderegal
ጀዕፈር ኢብኑ አቢ ጧሊብ የደዕዋና የቂርዓት ማዕከል ግሩፕ
የዚህ የቴሌግራም ግሩፕ አላማው በመላው አማራ ክልል (በከተማም ሆነ በገጠር) የቂርዓትና የዳዕዋ ሂደቱን ማሳለጫ መንገድ ነው። ለሰፊው ሙስሊም ማህበረሰብ የተውሂድን አሳሳቢነትና የሽርክን አደገኝነት በሚገባ መልኩ ማስተማር ነው። ግሩፑን ይቀላቀሉ https://t.me/yedesse_selfyochi_group