ተዋሕዶ ቅድስት Tewahedo Kidest
@tewahidokidistnatOpen
Launch the bot → Get the channel link
Scan to open
Description
ይህ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ትምህርትን የምንማማርበት ግሩፕ ነው ! ለማንኛውም አስተያየት በዚህ ይጠቀሙ ፦ @Tewahidokidistbot የግሩፑ ሕጎች ፦ ፩ኛ. ስድብ መሳደብ አይፈቀድም ፣ ፪ኛ. ፖለቲካ ማራመድ አይቻልም ፣ ፫ኛ. ሃይማኖታዊ ክርክር አይቻልም መማማር ብቻ ! ፬ኛ. ማንኛውንም ማስታወቂያ መሥራት አይቻልም እኛም አንሠራም ! ወስብሐት ለእግዚአብሔር ።
Education & ResearchReligion & SpiritualityCommunities
Upgrade Telegram with Nicegram
Manage unlimited accounts, chat with AI, get instant group summaries, and translate or improve messages as you type.
Upgrade your Telegram