
ሙዕሚናት የጅልባብና የኒቃብ በጎ አድራጎት ማህበር (2) "وَتَعَاوَنُوا عَلَى الْبِرِّ وَالتَّقْوَى"ዬ
@nikabenlehete_2Open
Launch the bot → Get the channel link
Scan to open
Description
አላማው እሱም ብዙን ጊዜ አንዳንድ እህቶች ኒቃብን ለብሰው ጅልባብ የሌላቸው ኒቃብን ለብሰው ቅያሪ የሌላቸው አሉ ይህም በቤተሰብ አቅም ማጣት ወይንም በቤተሰብ እምቢተኝነት ይከሰታል እና እነዚህን እህቶች ለመርዳት ቢያንስ የአቅማችንን ለማድረግ ነው ለማንኛውም አስተያየት ለወንዶች @abduka10 ለሴቶች @umi_asiya ድምቅ ብለሽ ታይ እንደዉብ ጨረቃ ሲከፋሽ አሎድም ስትቸገሪ ማየት በኒቃብ እጦት
Communities