Description
ይህ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማ ቀኖና እና ቱፊት ሳይለቅ የሚሰሩ መዝሙሮች የሚለቀቁበት ቻናል ነው በቤተክርስቲያናችን እጅግ ድንቅ ፀጋ የተሰጣቸው ልጆችን በማበረታታት እና በፀጋቸው እንዲያገለግሉ እድሉን በመፍጠር እና በተለያዩ አለማዊ ህይወት ለተዋጥነዉ የቤተክርስቲያናችን ድንቅ ወጣቶች በተለያየ የዝማሬ ፀጋቸዉን ወደ እናንተ የምናቀርብበት ቻናል ነው።
Religion & SpiritualityMusic
Get more from Telegram with Nicegram!
Unlimited accounts, AI inside chats, one-tap group summaries, and smart typing tools (traslate + rewrite).
Upgrade your Telegram