Description
የዚህ ፔጅ አላማ የሴቶች እና ህጻናት መብት በህብረተሰብ ዘንድ በተለያዩ መንገዶች ማስረጽ ነዉ።በተጨማሪም በእህቶቻችን ላይ የሚደረግ ወሲባዊ ጥቃትን በመቃወም በጋራ ድምፃችንን ለማሰማት የተከፈተ ነው! የጥቃቱ ሰለባ የሆኑ ሰዎች ታሪካቸውን ያጋሩበታል። ከዚህ ማህበራዊ እና ሞራላዊ ቀውስ ለመውጣት የሚሆኑ የመፍትሄ ሀሳቦች ይቀርባሉ። ይቀላቀሉን በጋራ ድምፃችንን እናሰማ! ለሀሳብ አስተያየትዎ@Mamemx
PoliticsEducation & ResearchCommunities
Too Many Chats. Too little time?
Nicegram upgrades Telegram with multi-account control, AI Chat, instant summaries, and auto translation + writing help.
Upgrade your Telegram