ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊ ግጥም orthodox poem
@orthodoxhaymanoLaunch the bot → Get the channel link
Scan to open
Description
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን::የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው። ✝ ለኛ ለኦርቶዶክሳዊያን "ማመን" ማለት ፡"ክርስቶስ አምላካችን ቅድመ አለም ያለ እናት ከአብ መወለዱን፡ ድህረ አለም ያለ አባት ከቅድስት ድንግል ማርያም መወለዱን ማመን ማለት ነው።"ወይም (ወልድ ሁለት ልደትን ተወለደ ብሎ ማመን ነው።)/ድንግል ማርያም አምላክን ወልዳለች እናቱ ነች ብሎ ማመን።✝️
Get more from Telegram with Nicegram!
Unlimited accounts, AI inside chats, one-tap group summaries, and smart typing tools (traslate + rewrite).
Upgrade your TelegramTelegram Recommendations
መንፈሳዊ ህይወት ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ✝
+ከተለያዩ ፅሁፎች የተገኙትን መንፈሳዊ ህይወትን የሚሰብኩ ፅሑፎችንና ትምህርቶችን እናካፍላችሁ፡፡ ''አንብበን እንለወጥ።'' +መንፈሳዊ ህይወት ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ https://t.me/menfesawe12+
ያሬዳውያን
በዚህ ቻናል ፦ ፨ ስርዓተ ማኀሌት ፨ዋይዜማ ፨ወረብ ፨ ስለ ማህሌት ትምህርት ከበዓሉ 7 ቀን ቀደም ብሎ የሚላክበት ቻናል ነው። ለወዳጅዎ share ያድርጉ 🙏🙏🙏🙏🙏 እናመሠግናለን
የሀዋሳ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም መራሔ ድኀነት ሰንበት ት/ት ቤት መንፈሳዊ ቴሌግራም ገጽ
የሀዋሳ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም መራሔ ድኀነት ሰንበት ት/ት ቤት አባላት መማሪያና መልእክት መጋሪያ ብቻ ይሆን ዘንድ የተዘጋጀ አውታር ነው። ለማንኛዉም አስተያየት እና ተጨማሪ መረጃዎችን ለመጠየቅ ይህን ቡት በመጠቀም ማድረስ ትችላላችሁ፡፡ 👉🏽 @SaintGebrielSundaySchoolbot
ማርያም ድንግል maryam dngil tube21
https://youtube.com/@orthodox-i2l?si=W_azZ4XHUIxrA76C ዩቱብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ"ብበድልህም እንኳ አሁንም በርህን እያንኳኳሁ ነው፡፡ እየተጓተትሁምቢሆን የምጓዘው ወደ አንተ ለመምጣት ነው" ለአስተያየት @OrthodoxsuggetionBot
የአብነት ትምህር ቤት
✞❀ ወራዙት አፍቀሩ ልሳነ ግእዝ ይትማህሩ ❀✞ ✞✿ ወጣቶች የግእዝን ቋንቋ ይማሩ ዘንድ ወደዱ ✿✞ ☞✞ ለቅድስት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያናችን ብሎም ለአለም መንፈሳዊም አለማዊም ሁሉ የአብነት ትምህርት መጀመሪያ የሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረት ነው፡፡ ☞✞ በአለማችን የመጀመሪያውና የመጨረሻው ቋንቋ ግእዝ መሆኑን ያውቃሉን? ☞✞ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የአብነት መሠረት የሆኑትን ሁሉ እንማራለን፡፡
ነገረ ማርያም( አንድምታ)
በዚህ ቻናል ሃይማኖታዊ ምስጢሮችን ያገኙበታል። " ኪሩቤል አፍራሰ ፌማ፥ ወሱራፌል ዘራማ፥ ክሉላነ ሞገስ ወግርማ ፥ ይሴብሑኪ ማርያም፥ በቃለ ጥዑም ዜማ።"/ ማርያም ሆይ የመንፈስ ቅዱስ አፍራስ ኪሩቤልና በግርማና በክብር የተጋረዱ በራማ የሚኖሩ ሱራፌል ማርያም ሆይ ጥዑም በሚሆን የዜማ ቃል ያመሰግኑሻል።
Alternative Telegram Channels
የመፅሀፍ ትረካዎች/Audio Books
የተለያየ የመፅሀፍ ትረካዎች//audio books
Haymanot Belete
channel0 members
አብነት አጎናፍር Abinet Agonafir
You can get all here😊
Online shop 🇪🇹🤝🇨🇳
I have what you want !
Waliya Sports Betting
Waliya Bet is the leading sports betting company in Ethiopia, offering a wide range of betting opportunities on both local and international sports. Waliya is known for its high odds, competitive bonuses, and user-friendly platform. https://waliyabet.et
https://t.me/+By0JP34sVyU0NGJk
channel594 members