ሊባኖሳውያን
@libanos_tubeOpen
Launch the bot → Get the channel link
Scan to open
Description
አንተ ሰው ቃለ እግዚአብሔርን ተማር ባትለወጥም ዝም ብለህ ተማር ኹልጊዜ ተማር ላትስተካከል ትችላለህ፤ ላትለወጥ ትችላለህ፤ግን ተማር! ቢያንስ ቢያንስ ጥሩ ሰው እንኳን ባትኾን ራስህን ለመውቀስ የምትችልበት ዓቅም ታገኛለህ።ካልተማርክ ግን ራስህን እንኳን መውቀስ የምትችልበት ዓቅም አታገኝም፡፡ስለዚህ ተማር!ስትማር ቢያንስ ኃጢአት እንኳን ስትሠራ ራስህን እየወቀስክ ትሠራለህ፡፡ይህች የንስሐ በር ትሆናለች
Religion & Spirituality
Upgrade Telegram with Nicegram
Manage unlimited accounts, chat with AI, get instant group summaries, and translate or improve messages as you type.
Upgrade your Telegram