Description
LC Evangelical Church ሚያዚያ 10,2008 /April 18,2016 ጀምሮ እግዚአብሔር ፈቅዶ በ USA,pakistan,Ethiopia/በአሜሪካ በፓኪስታን እና በኢትዮጵያ አጥቢያዎች ያሉዋት ስሆን 1 Heart Charity org የበጎ አድራጎት ድርጅትን ጨምሮ በካውንስል እና ርኆቦት አ/ክ/ህብረት አባል በመሆን እንዲሁም በUSA ርኆቦት አ/ክ/ህብረትን በመወከል በማገልገል ላይ ትገኛለች::
Religion & Spirituality