ከ ተምር ጋር🌸
@ke_temir_garOpen
Launch the bot → Get the channel link
Scan to open
Description
በሱ ራህመት በሱ ፀጋ ሁሉም ሆነልኝ፣ይሆንልኛልም❣️አንደበቴ አሱን ማመስገን አይደክመውም ለሱ ከሁሉም የተወደደች ብቸኛ ባሪያው የሆንኩኝ እስኪመስለኝ ድረስ በፀጋው አንበሽብሾኛል፦ከህመም ጠብቆኛል፦በጨለማዬ ተጠግቼዋለሁ በድካሜ አርፌበታለሁ...በችግሬ ሁሉን ርቄ ሸሽቼበታለሁ፦መቼም ትቶኝ አያውቅም፣አዎ አልተወኝም፣አይተወኝምም አፌ ኒዕማዎችህን ዘርዝሮ አይችለውም እና ማመስገን ብቻ መረጥኩኝ🌸አልሃምዱሊላ
PsychologyLiterature & LanguagesReligion & SpiritualityCommunities
Upgrade Telegram with Nicegram
Manage unlimited accounts, chat with AI, get instant group summaries, and translate or improve messages as you type.
Upgrade your Telegram