HAILE GEBRIEL - በማለዳ ንቁ
@hailegebriel2021Launch the bot → Get the channel link
Scan to open
Description
❤️ ቅዱሳን አባቶች እንዲህ ይላሉ **ጸጋ ያለምስጋና አያድግም ይላሉ** እግዚአብሔር ሆይ ስለሆነልኝ፣ ክፉውንም ከእኔና ከቤተሰቦቼ ስላራክልኝ 👏 አመሰግንሃለሁ ❤️ 👇👇👇 http://www.youtube.com/@haileG2239
Get more from Telegram with Nicegram!
Unlimited accounts, AI inside chats, one-tap group summaries, and smart typing tools (traslate + rewrite).
Upgrade your TelegramTelegram Recommendations
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም
channel12.4k members
ተአምኆ ቅዱሳን ወግጻዌ (የቅዱሳን ሰላምታ) Teamho Kidusan Wegtsawe (Yekidusa Selamta) Saints Of The Orthodox Tewahedo Church.
❤ በየቀኑ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በስንክሳር የሚታሰቡ የቅዱሳን ታሪክ፣ የኢትዮጵያኑ ቅዱሳን በየበዐላቸው ቀን አስደናቂ፣ አስገራሚ ገድላቸው፣ ቃል ኪዳናቸው፣ የቅዱሳን ሰላምታ፣ የየቀኑ የቅዳሴ መልዕክታ፣ የሐዋርያት ሥራ፣ የወንጌል ጥቅስ እና ምስባክ ይቀርብበታል። ❤ የፌስቡክ አድራሻዬ ሊንክ https://www.facebook.com/share/14c56nVbmLJ/
ሰሜን ወሎ ሀገረስብከት ሚዲያ
የብፁዕ አቡነ ኤርምያስ እና የብፁዕ አቡነ ቄርሎስ እንዲሁም የሌሎች መምህራን ትምህርቶች፣ ስብከቶችና ተግሳጾች በተጨማሪም በሀገረ ስብከቱ የሚከወኑ ዓበይት ክንውኖች የሚተላለፉበት የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት የቴሌግራም ቻናል ነው። የቻናሉ ቤተሰብ በመሆንና ለሌሎች በመጋበዝ የቤተክርስቲያንን አገልግሎት ያፋጥኑ።
መልአከ ሕይወት ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ መንፈሳዊ ቻናል
የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ልጆች የቅዱሳን ወዳጆች ይሄ የቀሲስ ሄኖክ ተፈራ መንፈሳዊ አገልግሎትና መንፈሳዊ ትምህርቶች በጽሑፍ፣በድምጽ፣በምስል የሚተላለፉበት ቻናል ነው።
✝️ተግባራዊ ክርስትና ቻናል✝️
ይህ ቻናል በዋነኝነት በዘር፣በራስ ሐጢያት እንዲሁም በቅንአትና በምቀኝነት በሰውነታችን ሸምቀው ፍልሚያ ለገጠሙን ጠላቶቻችን እርኩሳን መናፍስት የመልስ ምት የምንሰጥበት እግዚአብሔርን አምነን ከእስራታቸው የምንወጣበት ድንግል ማርያምን አማላጅ አርገን የምንክድበት መላእክትን ተራዳኢ አርገን ቅዱሳንን ይዘን ከመንገዳችን የምናስወጣበት ከስም ወደ ተግባር ኦርቶዶክሳዊነት የምንመጣበት የተግባር ቤታችን ነው።
((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))
ይህ ቻናል የመናፍስት ውጊያ ትምህርት የሚለቀቅበት ቻናል ነው።ከተማሩ በሗላ ለሚያውቋቸው ሁሉ ሼር በማድረግ ያስተምሩ ዘንድ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ።