
ኤፍሬም ታምሩ
@epheram_tameruOpen
Launch the bot → Get the channel link
Scan to open
Description
የኤፍሬም ሙዚቃዎች ለኔ ምንድናቸው ብዬ ራሴን ስጠይቅ ከአዕምሮዬ ጓዳ የማገኘው መልስ • በተለያዩ ተቃራኒ ስሜቶች ውስጥ ሆነህ መስማት የምትችለው ድምፅ ነው፡፡ በሀዘንህ፣ በደስታህ፣ በትካዜህ፣ በሳቅህ፣ በፍቅርህ፣ በጥላቻህ፣ በማጣትህ፣ በማግኘትህ፣ በከፍታህ፣ በውድቀትህ ጊዜ ሁሉ ብትሰማው ትክክለኛ ምርጫህ ሆኖ ታገኘዋለህ፡፡ # Ephrem tamiru music lyrics
Blogs