logo
ታኦዳኮስ

ታኦዳኮስ

@Theothokos

1.2k

Members

am Amharic

Language

Open

Launch the bot → Get the channel link

Scan to open

Description

ታኦዶኮስ (ወላዲተ እግዚአብሔር) ታኦዶኮስ ይሏታል ትርጓሜውም "የአምላክ እናት" ማለት ነው ለዛም ነው ቅድስት ኤልሳቤጥ ☞ በሉቃ 1፥43 ላይ ''የጌታዬ እናት ወደ እኔ ትመጣ ዘንድ እንዴት ይሆንልኛል?'' ያለችው ስለዚህ ብቸኛዋ የአምላክ እናት ስለሆነች "አንዲት" እያልን እንጠራታለን ።

Education & ResearchReligion & SpiritualityCommunities

Too Many Chats. Too little time? nicegram logo

Nicegram upgrades Telegram with multi-account control, AI Chat, instant summaries, and auto translation + writing help.

Upgrade your Telegram

Telegram Recommendations

ተግሳጽam

ተግሳጽ

🕊️ የነፍስ እረፍት በቃለ እግዚአብሔር! 🕊️ ​የህይወት መንገድን በጥበብ መጓዝ ይሻሉ? ወርቃማ ተግሳጾች የሚለቀቁበት፣ ልብን የሚያርሱ ትምህርቶች የሚቀርቡበት ልዩ ቻናል! ​ከእርስዎ የሚጠበቀው መማር ብቻ ነው! ጥር ፪፯ ፪1፫ ​👇 አሁኑኑ ይቀላቀሉን 👇 🔗 @uraman4u13

የአ/አ/ሳ/ቴ/ዩ ግቢ ጉባኤam

የአ/አ/ሳ/ቴ/ዩ ግቢ ጉባኤ

Contact= +251901629875 ✍️የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተከርስቲያን ያከበረቻቸው ቅዱሳን ታሪክ ✍️ የቤተክርስትያኗን ትክክለኛ አስተምህሮዋን የያዙ መጽሐፍት ✍️ አጭርና ተከታታይ ትምህርቶች ✍️ ለመናፍቃን ጥያቄዎች መልስ ✍️ ወቅታዊ መረጃዎች ✍️ ስብከቶችን የሚያቀርብበት ገፅ ነው፡፡ በመርሐግብሩ ላይ አስተያየት ፥ ሐሳብ ፥ ጥያቄ ካለዎት ይጻፉልን @gibigubae_hasab_bot

ኢትዮ ግእዝ ሚዲያ ንባብ ቤትam

ኢትዮ ግእዝ ሚዲያ ንባብ ቤት

በዚህ የ Telegram ገጽ የሚሰጡ የንባብ ትምህርቶች። ◎ የዘወትር ጸሎት ◎ ውዳሴ ማርያም ◎ አንቀጸ ብርሃን ◎ መልክአ ማርያም ◎ መልክአ ኢየሱስ ◎ መዝሙረ ዳዊት ◎ ገድለ ቅዱሳን ◎ ድርሳነ መላእክት ◎ ስንክሳር እንዲሁም ሌሎች የንባብ ትምህርቶች እንደ ተማሪው ምርጫ ይሰጣል። ዋናው ገጽ @Ethiogeezmedianibab ነው!

✝️ተግባራዊ ክርስትና ቻናል✝️am

✝️ተግባራዊ ክርስትና ቻናል✝️

ይህ ቻናል በዋነኝነት በዘር፣በራስ ሐጢያት እንዲሁም በቅንአትና በምቀኝነት በሰውነታችን ሸምቀው ፍልሚያ ለገጠሙን ጠላቶቻችን እርኩሳን መናፍስት የመልስ ምት የምንሰጥበት እግዚአብሔርን አምነን ከእስራታቸው የምንወጣበት ድንግል ማርያምን አማላጅ አርገን የምንክድበት መላእክትን ተራዳኢ አርገን ቅዱሳንን ይዘን ከመንገዳችን የምናስወጣበት ከስም ወደ ተግባር ኦርቶዶክሳዊነት የምንመጣበት የተግባር ቤታችን ነው።

ʏɪʟɪᴋᴀʟ ᴏʀᴛʜᴏᴅᴏxen

ʏɪʟɪᴋᴀʟ ᴏʀᴛʜᴏᴅᴏx

"የእግዚአብሔር ቃል ለነፍስ ምግብ ነው!" በዚህ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ የጠበቁ፡- 📖 አጫጭር የቤተክርስቲያን አባቶች ትምህርት 🕊 ዕለታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ መልእክቶች 🎶 ነፍስን የሚያርሱ መዝሙራት ይቀርባሉ። እውነትን እንወቅ፤ በእውነት እንኑር! 👇 ይቀላቀሉን 👇 @YilikalOrthodox

ራዕየ ማርያም ✝am

ራዕየ ማርያም ✝

በኖኅ ዘመን የነበሩ ሰዎች የተሰጣቸውን ትምህርት ችላ በማለት ሲጨፍሩና ሲደንሱ የጥፋት ውሃ ድንገት ጠራርጎ እንደወሰዳቸው የዓለም ኅልፈት የክርስቶስ መምጣት እንዲሁ ባልታሰበበት ሰዓት ነውና ተዘጋጅታችሁ ጠብቁ። ሠማይ እና ምድር ያልፋሉ፤ ቃሌ ግን ፈፅሞ አያልፍም። ማቴ 24:35

Alternative Telegram Channels

cross icon
nicegram logo

Nicegram verified icon

Multi-account for telegram. AI. Instant summaries. Auto translate + better writing

start iconstart iconstart iconstart iconstart icon4.7, 18k Ratings

Upgrade Telegram

Your Privacy Matters

We use cookies and other tracking technologies to measure website traffic and improve your experience. Privacy Policy

Customize