አደራ! ቁርአን እንቅራ
@Adera_Quran_EnikraOpen
Launch the bot → Get the channel link
Scan to open
Description
አደራ! ቁርኣን እንቅራ ~ በርግጠኝነት እዚህ ሶሻል ሚዲያ ላይ ከሚርመሰመሱ ወገኖቻችን ውስጥ ቁርኣን ያልቀሩ ብዙ ወገኖች ይኖራሉ። ወላሂ ሊቆጨን ይገባል። በዚህ አማራጮች በበዙበት ዘመን እንዴት ድንቁርናን አሚን ብለን ተቀብለን በጨለማ ውስጥ እንኖራለን? የትም ብንሆን ካለንበት ቦታ ሆነን መማር ወይም መቅራት እንደሚቻል የሚታወቅ ነው። አላህ ባገራልን መንገድ ከቁርአን በቀን 1 ገፅ እንማር እንቅራ።
Education & ResearchLiterature & LanguagesReligion & SpiritualityCommunities
Upgrade Telegram with Nicegram
Manage unlimited accounts, chat with AI, get instant group summaries, and translate or improve messages as you type.
Upgrade your Telegram