ETHIO POSTAL SERVICE
Scan to open
Description
⚠️ይህ ቦት Packageዎን ከየትኛውም የዓለም ክፍል በቅጽበት ለመከታተል ይረዳዎታል። የ Ethio Postal Service Bot ጥቅሞች 🛜 ሁሉን አቀፍ ክትትል፡ የኢትዮጵያ ፖስታን ጨምሮ እንደ UPS፣ FedEx፣ USPS፣ DHL እና Amazon ባሉ ዓለም አቀፍ የፖስታ አገልግሎቶች የተላኩ Packageችን ይከታተላል። ❇️ ፈጣንና ትክክለኛ መረጃ፡ የPackage ወቅታዊ ሁኔታ፣ የጉዞ ታሪክ እና የሚገኝበትን ቦታ ወዲያውኑ ያሳውቅዎታል። ✳️ቀላል አጠቃቀም፡ 🔴 የPackageዎን መከታተያ ቁጥር በቀጥታ ወደ ቦቱ ይላኩ። 🟡ወይም በቀላሉ menu ን በመጠቀም አማራጮችን ያገኛሉ።
Supported Language
English
Get more from Telegram with Nicegram!
Unlimited accounts, AI inside chats, one-tap group summaries, and smart typing tools (traslate + rewrite).
Upgrade your Telegram