DV 2027 ኢትዮ — BOT💡
Scan to open
Description
እንኳን ደህና መጡ! የዲቪ ሎተሪ ምዝገባ መቀበል የምንጀምረው ከ Oct 16, 2025 G.C ጀምሮ ሲሆን፤ የሚያስፈልጉ መስፈርቶችን በተመለከተ በትኩረትና በጥንቃቄ የሚሞሉ መረጃዎች የሚከተሉት ናቸው፤ 1ኛ፡ ሙሉ ስም ከነአያት በእንግሊዘኛ ካፒታል ፊደላት (ፓስፖርት ላይ ባለው መሰረት) 2ኛ፡ የዲቪ ፎቶ (600x600) መጠን ብለው ይነሱና ሶፍት ኮፒ ስልክዎት ላይ ይያዙ 3ኛ፡ የትውልድ ቀን በግሪጎሪያ ካሌንደር " - " ምልክት መጠቀም እንዳይረሱ 4ኛ፡ የጋብቻ ሁኔታ (ያገቡ ከሆነና ልጅ ካልዎት ትክክለኛውን የባለቤትዎን መረጃና የልጆችዎ መረጃ መሙላት ይጠበቅቦታል። ማሳሰቢያ፡ ይህ ቦት ትክክለኛ መረጃ መላክዎን ማረጋገጥ አይችልም! ትክክለኛ መረጃዎትን ካልሰጡ ሀላፊነቱን የማንወስድ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን። የዘንድሮ ዲቪ ሎተሪ የዶላር ክፍያ ያለው በመሆኑ 400 ብር ክፍያ የምናስከፍልዎት ይሆናል።
Supported Language
English
Too Many Chats. Too little time?
Nicegram upgrades Telegram with multi-account control, AI Chat, instant summaries, and auto translation + writing help.
Upgrade your Telegram