Your Delala
Scan to open
Description
0% ኮሚሽን ! ሻጮች፣ አከራዮች፣ ገዢዎች እና ተከራዮች፤ የሽያጭ ዋጋችሁን ወይንም የግዢ በጀታችሁን በመጥቀስ ፍላጎታችሁን መመዝገብ እና በቀጥታ እርስ በርስ መገናኘት ትችላላችሁ። በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ ለማንም ሳይደውሉ ወይም ሳይጽፉ በቀጥታ ይለጥፉ! እንዴት ይሰራል? @YourDelalaBot በቴሌግራም ይክፈቱ። የቀረቡትን ቀላል ጥያቄዎች ይመልሱ። ሲስተሙ ማስታወቂያዎን የእርስዎን ስልክ ቁጥር ጨምሮ በቀጥታ ወደ ሚከተሉት መገበያያ ቻናሎች ይለጥፋል፦ 🚗 መኪና → @YourDelala_Cars 🏠 ቤቶች → @YourDelala_Property 📱 ኤሌክትሮኒክስ → @YourDelala_Electronics 👗 ፋሽን እና ውበት → @YourDelala_Fashion 🛋 የቤት ዕቃዎች → @YourDelala_HomeGoods የሚፈልጉትን ዘርፍ ይምረጡና የቻናሎቻችን ቤተሰብ ይሁኑ
Supported Language
English
Get more from Telegram with Nicegram!
Unlimited accounts, AI inside chats, one-tap group summaries, and smart typing tools (traslate + rewrite).
Upgrade your Telegram