Zegju Freshman Registration
Scan to open
Description
እንኳን ወደ ዝግጁ app መመዝገቢያ ቦት መጣችሁ 🙏 እዚ ቦት ላይ በመመዝገብ እና የዝግጁን app በማውረድ ፡ 🎯 ግራ እንዳትጋቡ ታስበው በጥንቃቄ የወጡ አማርኛ ማስታወሻዎች ከጥልቅ እና ሰፊ የአማርኛ ማብራሪያ ጋር። 🎯 እያንዳንዱን ምዕራፎች በደንብ እንደተረዳችሁ የሚፈትኑ ጥያቄዎች ከነ መልስ እና መብራሪያቸው ማራኪ በሆነ መልኩ 🎯 ፈተናዎች ላይ ድንጋጤ እና አዲስነት እንዳይሰማችሁ የሚረዱ እና የፈተናዎችን ቅርጽ እንድትረዱ የሚያረጉ ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተሰበሰቡ የMid Term እና Final ፈተናዎችን ታገኛላችሁ። ማስታወሻ፡ አፕልኬሽኑ እንዲሰራላችሁ መመዝገቢያ ቦቱ ላይ የሚላክላችሁን ሪፈራል ሊንክ ለሶስት ፍሬሽማን ተማሪዎች አጋርታችሁ ቦቱን ስታርት ማለት ይኖርባቸዋል! አፕልኬሽኑን ለማውረድ 👇 https://t.me/ZegjuExamPrep/1243
Supported Language
English
Get more from Telegram with Nicegram!
Unlimited accounts, AI inside chats, one-tap group summaries, and smart typing tools (traslate + rewrite).
Upgrade your Telegram