Amharic SMS/Smishing Collection Bot
Scan to open
Description
🤖SMS/Smishing Data Collection: በአጭበርባሪዎች የተላከ ነዉ ብለው የሚያስቡት አጭር የፅሁፍ መልእክት (Smishing) ስልክዎ ላይ ካለ ወይንም ምንም አይነት የግለሰብ ሚስጥር የሌለዉ አጭር የፅሁፍ መልእክት (Legit SMS) በበጎ ፈቃደኝነት እዚህ Bot ላይ በመላክ በፅሁፍ ተጀምረዉ ማህበረሰቡን ማጭበርበር/ማደናገር ላይ ትኩረት ያደረጉ መልእክቶች ላይ በሚደረግ ጥናት እና ምርምር የበኩልዎን ያበርክቱ። የሚሰበሰበው መረጃ አጭር የፅሁፍ መልእክቱ ብቻ ሲሆን በዚህ አይነት መንገድ የሚመጡ የሳይበር ጥቃቶችን ቀድሞ ለመከላከል በሚደረግ የጥናት ስራ ላይ የሚዉል ይሆናል፡፡ 👉🏾 በትንሹ በአማርኛ የተፃፈ አንድ አጭር የፅሁፍ መልእክት በመላክ ለነገዉ ትዉልድ የምርምር ስራ መነሻ የሚሆን ነገር ያበርከቱ፡፡ ስለተሳትፎዎ ከልብ እናመሰግናለን🙏
Supported Language
English
Too Many Chats. Too little time?
Nicegram upgrades Telegram with multi-account control, AI Chat, instant summaries, and auto translation + writing help.
Upgrade your Telegram