መኪና እና ሹፌር
Scan to open
Description
👏እንኳን ወደ አዲስ አበባ አሽከርካሪ ተሸከርካሪ መረጃ ማዕከል በሰላም መጡ 🚗🚎🏎🚐🚒🚜 🎤መረጃ ማዕከሉ በዋናነት የተገነባበት ዓላማ 📡በአዲስ አበባ አሽከርካሪ ፈቃድ ቁጥጥር ባለስልጣን የሚሰጡ አገልግሎቶችን ማለትም:- 🥇 የአሽከርካሪ(መንጃፈቃድ) አገልግሎት፣ 🥈 የተሸከርካሪ(መኪና) አገልግሎት፣ 🥉የተሸከርካሪ ተቋማትና ጥገና ገራዦች አገልግሎት ለማግኘት ወደ ተቋሙ ለሚመጡ ተገልጋዮች ምን ምን መረጃዎችን (ሰነዶችን) አሟልተዉ እንዲቀርቡ ማሳወቂያ ቻናል ነዉ፡፡ 👉ቦቱን ለማስጀመር /start ይጫኑ……… 👆መረጃዉን በአማርኛ ቋንቋ ለማግኘት የሚለዉን ይጫኑት የሚፈልጉትን አገልግሎት በመለየት ከስር የተዘረዘሩትን በመጫን መረጃ ማግኘት ይችላሉ 🙏🏿🙏🏿ስለ ጎበኙን እናመሰግናለን 🙏🏿🙏🏿
Supported Language
English
Too Many Chats. Too little time?
Nicegram upgrades Telegram with multi-account control, AI Chat, instant summaries, and auto translation + writing help.
Upgrade your Telegram